የሀገር ውስጥ ዜና

የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሰልጣኝ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

By Meseret Awoke

September 07, 2021

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሰልጣኝ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል።

የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ምረቃውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እንዲሁም የሃገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት እያካሄደ ነው።

የሁርሶ ወታደራዊ ኮንቲንጀት ማሰልጠኛ ከሁለት ቀናት በፊት በተመሳሳይ መልኩ ማስመረቁን አስታውሶ ኢዜአ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን