የሀገር ውስጥ ዜና

የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በማይጠብሪ ግንባሪ የጥበብ ስራ አቀረበ

By Feven Bishaw

September 07, 2021

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በማይጠብሪ ግንባሪ በመገኘት የጥበብ ስራ አቅርቧል፡፡

የሙዚቃ እና ቴአትር ቡድኑ አሸባሪው ህወሓት አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ባለበት ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተው ነው የጥበብ ስራቸውን እያቀረቡ የሚገኙት፡፡