የሀገር ውስጥ ዜና

መልካምነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ቦታና ጊዜ ለሰው ልጆች ሕይወት የሚበጀውን ነገር ማድረግ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

By Meseret Awoke

September 08, 2021

አዲስ አበባ፣ ጵጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መልካምነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ቦታና ጊዜ ለሰው ልጆች ሕይወት የሚበጀውን ነገር ማድረግ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸውም ‘’መልካምነት ቀናነትን፣ መስጠትንና የገዛ ሥጋን ነክሶ ማየትን በውስጡ ይዟል’’ ብለዋል።

አክለውም መልካሞች የበዙባት ሀገር ብልጽግና ሩቅ አይሆንባትም ነው ያሉት።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!