የሀገር ውስጥ ዜና

129 ዜጎች ከየመን ወደ አገራቸው ተመለሱ

By Feven Bishaw

September 08, 2021

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)129 ዜጎች ከየመን ኤደን ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡

ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡