የሀገር ውስጥ ዜና

በአፋር ክልል አምስት ወረዳዎች በርካታ ሚሊሻዎች እየሰለጠኑ ነው

By Feven Bishaw

September 08, 2021

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አምስት ወረዳዎች በርካታ ሚሊሻዎች እየሰለጠኑ መሆኑ ተገለፀ፡፡

በዚህም ከአፋር ልዩ ሀይልና መከላከያ ጎን በመሰለፍ የህወሓት ጁንታን ለመደምሰስ በርካታ ሚሊሻዎች ስልጠናቸውን ተከታትለው በዚህ ሳምንት ይመረቃሉ ተብሏል::