የሀገር ውስጥ ዜና

መስከረም 20 በሚካሄደው ምርጫ ተወዳዳሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ቅስቀሳ ያካሂዳሉ

By Meseret Awoke

September 08, 2021

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሚካሄደው ምርጫ የሚወዳደሩ የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የግል እጩ ተወዳዳሪዎች ከዛሬ ጳጉሜ 3 ጀምሮ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማካሄድ ይጀምራሉ፡፡

ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ግዜ ሰሌዳው መሰረት ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ መስከረም 15 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ አስታውቋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!