የሀገር ውስጥ ዜና

2014 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እየተከበረ ነው

By Meseret Demissu

September 11, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያውያን  2014 አዲሱን ዓመት ተቀብለው እያከበሩ ነው።

የኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ የሆነው መስከረም አንድ  በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።

አዲሱን ዓመት በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች  እና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የመልካም ምኞት መልዕክቶችን  አስተላልፈዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!