ስፓርት

ፋሲል ከነማ ከአል ሂላል ጋር አቻ ተለያየ

By Feven Bishaw

September 12, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ከአል ሂላል ጋር አቻ ሲለያይ ኢትዮጵያ ቡና በዩ አር ኤ ሽንፈት ገጥሞታል።

የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡