የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል

By Feven Bishaw

September 13, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡

በዚህም የአማራ ክልል ምክር ቤት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት ለወንዶች 36 በመቶ እንዲሆን ወስኗል፡፡