የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል ለአፋር ክልል የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

By Melaku Gedif

September 13, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል በአፋር ክልል በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎችየሚውል የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

ድጋፉን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስረክበዋል፡፡

 

በአሊ ሹምባህሪ