የሀገር ውስጥ ዜና

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና በህግ ትምህርት ክፍል ያስተማራቸውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል

By Feven Bishaw

September 17, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና በህግ ትምህርት ክፍል ሲያስተምራቸው የቆየውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በህክምና ዶክሬት እና በሌሎች የህክምና ዘርፍ በመጀመሪያ ድግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነው በነገው ዕለት የሚያስመርቀው፡፡