Fana: At a Speed of Life!

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት አዱኛ ዱሞ የክብር ዶክተሬት ሠጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት አዱኛ ዱሞ የክብር ዶክተሬት ሰጥቷል፡፡
አርቲስቱ ከ500 በላይ ዘፈኖች ከመጫወቱም ባለፈ በሲዳምኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በአማርኛ፣ በሶማሊኛና በአረቢኛ ቋንቋዎች ግጥሞችን በመጻፍንና በማቀንቀን የህብረ ብሄራዊነት ችሎታዉን አሳይቶበታል።
በይበልጥ የሲዳማን ባህልና ቋንቋን ለማሳደግ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲታትር መቆየቱም በመርሃ ግብሩ ላይ ተጠቁሟል፡፡
በጌታቸዉ ሙለታ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.