የሀገር ውስጥ ዜና

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄደ

By Meseret Awoke

September 20, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡

የጣቢያው አመራርና ሰራተኞች ከጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሆን ደማቸውን ደሙን ለሚገብረው የመከላከያ ሰራዊት ለግሰዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!