የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ ዙሪያ ግምገማ አካሄደ

By Meseret Awoke

September 20, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በመላው ኢትዮጵያ የሚታየውን የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ አስመልክቶ ግምገማ አካሂዷል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት÷ በስብሰባው ላይ የኢትዮጵያን ጸጥታና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ ተግባራት እንዲከናወኑ አቅጣጫ ተቀምጧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!