Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ጉዬ አዶላ በበርሊን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዬ አዶላ በጀርመን በተካሄደው የቢኤምደብልዩ በርሊን ማራቶን አንደኛ በመግባት አሸንፏል።
2:05:44 የገባበት ሰዓት ሲሆን ኬንያዊው አትሌት ቤትዌል ዬጎን ሁለተኛ፣ በውድድሩ ተጠባቂ የነበረው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በሦስተኝነት አጠናቋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.