የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

By Feven Bishaw

September 26, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ÷የመስቀል ደመራ በዓልን በደማቅ ሁኔታ ለምታከብሩ ሁሉ መልካም ምኞቴ ይድረስ ብለዋል።