የሀገር ውስጥ ዜና

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመረጡ

By Meseret Awoke

September 28, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው በሙሉ ድምጽ ተመርጠዋል።

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገልግሉ የቆዩት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ከንቲባ በመሆን ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

ከንቲባዋ በዚህ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ የከተማዋን ትልቅነት እና የነዋሪዎቿን ክብር የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት በቁርጠኝነት እንሰራለን ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!