የሀገር ውስጥ ዜና

በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ህብረተሰቡ ድምጽ እየሰጠ ነው

By Meseret Awoke

September 30, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ህብረተሰቡ ድምጽ እየሰጠ ይገኛል።

በወረዳው 03 ምርጫ ክልል 96 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ።

አሁን ላይ በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ የመስጠት ስራ የተጀመረ ሲሆን÷ በዚህም ከ78ሺ 900 በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች ድምጻቸውን ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በጌትነት ጃርሳ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!