Fana: At a Speed of Life!

በምርጫዉ ለምትሳተፉ ሁሉ መልካም የምርጫ ቀን እመኛለሁ – ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ

አዲስ አበባ፣መሰከረም 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በሰኔ ወር ምርጫ ባለተካሄደባቸው አካባቢዎች በዛሬው ዕለት 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ እየተካሄደ መሆኑን ተከትሎ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ መልካም ምኞታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡

ዛሬ በሐረሪ ክልል፣ በሶማሌ ክልል እና በደቡብ ክልል ምርጫና ሕዝበ ውሣኔ እየተካሄደ ነው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.