አዲሱ የአማራ ክልል መንግስት ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሃገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ክልሉ መንግስት መመስረት የሚያስችለውን ድምፅ አግኝቷል።
በዚህም በዛሬው ዕለት አዲስ መንግስት የተመሰረተ ሲሆን÷ በምስረታ ጉባኤው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ አስፈፃሚ አካላት ተሹመዋል።
ተሰናባች የምክር ቤት አባላት በትናንትናው ዕለት የ5ኛው ዙር የመጨረሻ ጉባኤውን ያካሄደ ሲሆን÷ የክልሉን የ2014 በጀት ዓመት 80 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
በጀቱ የክልሉን ወቅታዊ እና ነባራዊ ሁኔታ ያማከለ ነው።
በምንይችል አዘዘው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!