የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ሾመቶችን ሰጠ

By Meseret Awoke

September 30, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥቷል፡፡

አቶ ግርማ የሽጥላ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አድርጎ ሲሾሙ÷ አቶ ሞላ መልካሙ የጽህፈት ቤቱ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡

በተጨማሪም አቶ ፍስሀ ደሳለኝ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!