የሀገር ውስጥ ዜና

አሲያ ከማል የአፋር ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ

By Feven Bishaw

September 30, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል እያካሄደ ባለው የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ አሲያ ከማልን ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል፡፡

መይረም መሀመድ አሓው ደግሞ ምክትል አፈጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡

 

በአሊ ሹምባሃሪ