Fana: At a Speed of Life!

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ያቀረቧቸውን እጩዎች ምክር ቤቱ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ያቀረቧቸውን እጩዎች ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል።

በዚህም መሠረት :-
1 በየነ ባራሳ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ
2. አቶ መስፍን ቃሬ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ
3.ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ የጤና ቢሮ ሀላፊ
4.አቶ አራርሶ ገረሙ የፋይናንስ ቢሮ ሀላፊ
5..አቶ ማቶ ማሩ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ
6.ሀይሉ ጉዱራ የገቢዎች ባለሥልጣን ሀላፊ
7.ብርሃኑ ላታሞ የመንገድ ልማት ና ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ
8.አሻግሬ ጀምበሩ የንግድ ና ኢንዱስትር ቢሮ ሀላፊ
9.ፍስሀ ፍቻላ የከተማ ልማት ና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ
10.ውብሸት ፀጋዬ የዉሃ ማዕድን ና ኢነርጅ ቢሮ
11.አቶ ጀጎ አገኘው የባህል ቱርዝምና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ
12.ወ/ሮ ሀገሬፅዮን አበበ የሥራ የክህሎትና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ
     ሀላፊ
13. ረ/ፕሮፌሰር ፍቃዱ ጳውሎስ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሀብት ልማት
     ቢሮ ሀላፊ
14. ወ/ሮ መአዛ መንግስቱ የፕላንና ልማት ቢሮ ሀላፊ
15.ተክሉ ጆምባ የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ
16. አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ የሠላም እና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ ሆነው
  የተሾሙ ሲሆን ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።
የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ በቀጣይ የሚታይና ለምክር
ቤቱ የሚቀርብ ይሆናል ተብሏል።
በተጨማሪም ለፌደሬሽን ምክር ቤት የተወከሉ አባላትን በመምረጥና ለምክር ቤቱ አቅርቦ በማፀደቅ ጉባኤው ተጠናቋል።
በብርሃኑ በጋሻው እና ታመነ አረጋ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
May be an image of 1 person, standing and indoor
0
People Reached
20
Engagements
Boost Post
19
1 Share
Like

 

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.