Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ለመንግስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአምስት የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ።

በዚህ መሰረት፦

  1. አቶ መስፍን መላኩ – በሚኒስትር ዲኤታ ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽህፈት ቤት ሃላፊ
  2. ዶክተር ሹመቴ ግዛው – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
  3. አቶ ከፍያለው ተፈራ – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር
  4. አቶ ወርቁ ጋቻና – የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምር እና ልማት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም
  5. አቶ ዘላለም መንግስቴ – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሾመዋል።

ሹመቱ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.