በደቡብ ክልል ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባላትን ሹመት አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈፃሚ አባላት ምክር ቤቱ በ10 ተቃውሞ በ3 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ አፅድቋል።
እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
1.አቶ ጥላሁን ከበደ የመንግስት ተጠሪ
2. አቶ ተስፉዬ ይገዙ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ
3. ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ
4.አቶ ኡስማን ሱሩር የክልሉ የግብርና ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሀላፊ
5. ዶክተር አባባየሁ ታደሰ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ
6.ዶክተር ባዪሽ አየለ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ
7.አቶ አለማየሁ ባውዲ በምክት ርሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር አስተባባሪና የፀጥታ ቢሮ ሀላፊ
8. አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል የክልሉ መንግስት ረዳት ተጠሪ
9.አቶ ይሁን አሰፋ የክልሉ መንግስት ረዳት ተጠሪ
10. ወ/ሮ በይዴ ሙንዲኖ ሁሴን የክልሉ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ
11.አቶ ሀይለማሪያም ተስፋዬ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ
12.አቶ አንተነህ ፍቃዱ የአካባቢ ጥበቃ ቢሮ ሀላፊ
13.አቶ አክሊሉ ለማ የቴክኒክና ሙያ ሀላፊ
14.ዜይኔ ቢልካ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ሀላፋ
15.ኢንጂነር አክሊሉ አዳኝ የውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ሀላፊ
16.ገብሬ ጋጌና ሳይይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሀላፊ
17.ተፈሪ አባተ ፋይናንስ ቢሮ ሀላፊ
18.አቶ ቢረጋ ብርሀኑ የስራ እድል ፈጠራ ቢሮ ሀላፊ
19.ማሄ ቦዳ የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሀላፊ
20.ወ/ሮ ዘይቱና ኢብራሂም የገቢዎች ቢሮ ሀላፊ
21.ወ/ሮ ሰናይት ሠለሞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ
22.አቶ ሀልገዮ ጅሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ
23.አቶ እንዳሻው ሽብሩ የጤና ቢሮ ሀላፊ
24.አቶ ሶፎንያስ ደስታ የፍትህ ቢሮ ሀላፊ
25.አቶ ከበደ ሳህሌ አርብቷደር ልማት ቢሮ ሀላፊ
26.አቶ ተስፋዬ ብላቱ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ
27.አቶ ኦንጋዮ ኦዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ( ከተፎካካሪ
ፖርቲ)
28.አቶ ሎምባ ደምሴ የመንግስት የልማት ድርጅት ተቆጣጣሪ (ከተፎካካሪ ፖርቲ)
29.አቶ ተመስገን ፈይሳ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ምክትል ዳይሬክተር(ከተፎካካሪ ፓርቲ)
በመጨረሻም ክልሉን በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚወክሉ አባላትን በመምረጥ ተጠናቋል።
በጥላሁን ይልማ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን