የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በዓሉ ለማክበር አባገዳዎችንና አደ ሲንቄዎችን ጭምሮ ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የመጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስቀድመው በከተማዋ ታድመዋል፡፡
እንዲሁም አባገዳዎችና አደ ሲንቈዎች፣ ወጣት ሴቶችና ወንዶች ፣ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችና ታዋቂ ግለሰቦች፣ ፈረሰኞችና አርሶአደሮች ናቸው ባህላዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ነው በዓሉን እያከበሩ የሚገኙት፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን