የሀገር ውስጥ ዜና

የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

By Tibebu Kebede

October 04, 2021

 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራማታን ላማምራ የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።

ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ምንጭ:- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!