ስፓርት

የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰየመ

By Meseret Awoke

October 07, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል አስፈፃሚ አካላት ስያሜ ማሻሻያ መሠረት የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰይሟል፡፡

በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅህፈት ቤት ደግሞ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ሆኖ መሰየሙን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!