Fana: At a Speed of Life!

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡
የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው ደቂቃ ሞኬና፣ 91ኛው ደቂቃ ሞቶቪ ሚቫላ እና ኢቪደንስ ሜክጎፓ አስቆጥረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.