የሀገር ውስጥ ዜና

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ የአምቡላንስ ድጋፍ አደረገች

By Feven Bishaw

October 12, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለጤና ሚኒስቴር 50 አምቡላንሶችን ድጋፍ አድርጋለች፡፡

ድጋፉ የተደረጉት አምቡላንሶች የተሟላ መሣሪያ ያላቸውና 250 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ናቸው ተብሏል፡፡