Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በመቂ ከተማ የፓፓያ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተመራ ልዑክ በምስራቅ ሸዋ መቂ ከተማ የፓፓያ ማሳን ጎበኘ።

በጉብኝቱ የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች እና የሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች ተገኝተዋል፡፡

የፓፓያ አምራቾቹ በክልሉ መንግስት እየተደረገላቸው ላለው ድጋፍ ምስጋና አቅርበው መንግስት የገበያ ትስስር እንዲፈጥርላቸው ጠይቀዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ብለዋል፡፡

ዛሬ የተጎበኘው 10 ሄክታር ማሳ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በለይኩን ዓለም

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.