የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ረቂቅ ህገ-መንግስት ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

By Meseret Awoke

October 16, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ረቂቅ ህገ-መንግስት ላይ ያተኮረ ውይይት በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

ከቤንች ሸኮ ዞን የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በውይይት መድረኩ እየተሳተፉ ነው።

ረቂቅ ህገ- መንግስቱ 11 ምዕራፎች እና 124 አንቀጾች ያሉት እንደሆነም ማወቅ ተችሏል።

በዓለማየሁ መካሳ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!