Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓልየእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመላው ሕዝበ ሙስሊም እንኳን ለ1 ሺህ 496ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
ሕዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብሩ በመረዳዳት፣ በመደጋገፍና በአብሮነት ሊሆን እንደሚገባም ክልሉ ለመግለጽ ይወዳል ነው ያለው።
የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን ሲያከብሩ በተለይ በአሁኑ ወቅት ተጨማሪ ጉዳት እያደረሰ ካለው የኮቪድ-19 ራሳቸውን በመጠበቅና የመከላከያ መንገዶችን በአግባቡ በማክበር እንዲሆንም የክልሉ መንግስት ጥሪውን ያቀርባል ብሏል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.