የሀገር ውስጥ ዜና

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ያበረከተችው 50 አምቡላንስ ርክክብ ተደረገ

By Feven Bishaw

October 19, 2021

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለኢትዮጵያ ያበረከተችው 50 አምቡላንስ በዛሬው ዕለት አስረክባለች።

ድጋፉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር መሃመድ አልረሺድ ተረክበዋል።