Fana: At a Speed of Life!

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃዋሳ ላይ በተደረገዉ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 3 ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
 
የፋሲል ከነማን 3 የማሸነፊያ ግቦች ፈቃዱ አለሙ ሲያስቆጥር÷ የሃዲያ ሆሳዕናን ብቸኛ ግብ ደግሞ ባዬ ገዛኸኝ አስቆጥሯል፡፡
 
በተያያዘም ፋሲል ከነማ የ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ተረክቧል፡፡
 
ሊጉ ቀጥሎ ሲካሄድ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሰበታ ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.