ራስን ለህዝብና ለሃገር አገልጋይነት ማዘጋጀት ክብር ነው – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከከተማ እስከ ወረዳ ድረስ አዲስ ለተመደቡ አመራሮች በከንቲባ አዳነች አቤቤ እና በከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች የስራ ስምሪት እየተሰጠ ነው።
ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር ራስን ለህዝብና ለሃገር አገልጋይነት ማዘጋጀት ክብር ነው ብለዋል።
የስራ ስምሪት ውይይቱ ለአዲስ ምዕራፍ ተልእኮ ዝግጁ ነኝ የሚል መሪ ሃሳብን አንግቧል።
በቆንጅት ዘውዴ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!