ስፓርት

በፊፋ ወርሃዊ የሃገራት ደረጃ ኢትዮጵያ ሶስት ደረጃዎችን ወርዳለች

By Meseret Awoke

October 21, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊፋ ወርሀዊ የዓለም ሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሶስት ደረጃዎችን ወደ ታች ወርዷል፡፡

በወሩ ዋልያዎቹ ባለፈው መስከረም ወር ከነበረበት ደረጃ ዝቅ በማለት በ137ኛ ደረጃ ተቀምጧል።

በተያያዘም በሴቶች ወርሀዊ የደረጃ ሰንጠረዥ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ112ኛ ደረጃ ይገኛል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!