Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን /ኢቢሲ/ ድንገተኛ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
 
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ኢቢሲ ሀገሪቱን በመገንባት ሂደት ሚናውን እንዲወጣ ጠይቀዋል፡፡
 
ሰራተኛው ለተቋሙ ተልዕኮ መሳካት እንዲሁም ሀገራዊ ለውጡ እውን እንዲሆን በትጋት እንዲሰራ ማሳሰባቸውንም ኢቢሲ ዘግቧል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.