ስፓርት

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሪከርድን ሰበረች

By Feven Bishaw

October 24, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ዛሬ በተደረገው የቫሌንሺያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የርቀቱን የዓለም ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች፡፡

አትሌቷ 1 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ በመግባት ነው አሸናፊ የሆነችው፡፡