የሀገር ውስጥ ዜና

በምእራብ ግንባር በማይጠብሪ የሚገኘው የአሸባሪው ህወሓት ማሠልጠኛ እና የሰው ኃይል ማደራጃ በአየር ተመታ

By Feven Bishaw

October 24, 2021

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በምዕራብ ግንባር ማይጠብሪ የሚገኘው የአሸባሪው ህወሓት ማሠልጠኛ እና የሰው ኃይል ማደራጃ በአየር ኃይል መመታቱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!