Fana: At a Speed of Life!

ኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕዮገን የ2014 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የክብር እንግዳ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕየጎን የ2014 ቶታል ኢነርጂ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የክብር እንግዳ እንደምትሆን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ።

አትሌት ፌዝ ኪፕየጎን በ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር በሪዮ እና ቶኪዮ ኦሊምፒክ አሸናፊ መሆኗ ይታወቃል።

2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ ህዳር 5 ቀን 2014 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል።

ውድድሩ በ25 ሺህ ተሳታፊዎች በሶስት የተለያዩ መነሻዎች እንደሚካሄድም ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.