የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 478 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 478 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉንም በጤና ሚኒስቴር በኩል ማድረጉ ታውቋል፡፡
ድጋፉ ተንቀሳቃሽ ኤክስሬይ ማሽን፣ አልትራሳውንድ፣ የሆስፒታል አልጋዎች እና ሌሎች የህክምና ቁሳቁስ ያካተተ መሆኑን ከጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!