በቦስተን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቃዮች 117 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ህወሃት ጥቃት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል ከ117 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አደረጉ፡፡
በአሜሪካ ቦስተን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በህወሃት ጥቃት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል ከ117ሺ በላይ የአሜሪካን ዶላር ለግሰዋል::
ለወገን ደራሹ ወገን ነው በሚል በሌሎች ስቴቶችም ተመሳሳይ ዝግጅቶች እየቀጠሉ መሆኑን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ይፋ አድርገዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!