Fana: At a Speed of Life!

ከድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከተላከ ምርት 7 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከተላኩ የተለያዩ ምርቶች 7 ነጥብ 8 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ኢብራሂም አስታወቁ።
 
ለ2ሺህ ወጣቶች የሥራ ዕድል የፈጠረው የኢንዱስትሪ ፓርኩ÷ድሬዳዋ የምስራቁ ክፍል የኢንዱስትሪ ማዕከልነት ዕውን እንዲሆን እያገዘ መሆኑም ተመላክቷል፡፡
 
የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፈው ዓመት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተመርቆ ሥራ መጀመሩ የሚታወስ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.