መቐለ የሚገኘው የመስፍን ኢንጅነሪንግ ሁለተኛው ክፍል በአየር ሃይል ተመታ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የኢትዮጵያ አየር ኃይል መቐለ የሚገኘውን መስፍን ኢንጅነሪንግ ሁለተኛው ክፍል በአየር መምታቱን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
ይህ ተቋም ሕወሃት ወታደራዊ መሣሪያዎችን የሚጠግንበት ቦታ መሆኑንም የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የላከልን መግለጫ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!