የሀገር ውስጥ ዜና

በእብናት ወረዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ እየተደረገ ነው

By Feven Bishaw

October 29, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ከ16 ሺህ በላይ ሰዎች ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡

ድጋፉ የቤት ውስጥ መገልገያ እና መጠለያ ቁሳቁስ መሆኑን ከኮሚቴው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።