የሀገር ውስጥ ዜና

የስዊዘርላንዱ ፕሬዚዳንት ለጠ/ሚ ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

By Feven Bishaw

October 29, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊዘርላንዱ ፕሬዚዳንት ቡር ጋይ ፓርሜሊን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል።

ፕሬዚዳንቱ በደስታ መልዕክታቸው በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ በሚያጠናክሩ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል።