Fana: At a Speed of Life!

23ኛው የጤናው ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ በጅግጅጋ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)23ኛው የጤናው ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ “ምላሽ ሰጭ የጤናው ስርዓት በአዲስ ምዕራፍ” በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በክልሉ ቤተ መንግሥት አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ ጉባኤው ላይ ፥የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኢብራሂም ኦስማን ፋራህ፣የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና ሌሎች ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል የስራ ሀላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እየተሳተፉ መሆኑን ኤ ኤም ኤን ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.