Fana: At a Speed of Life!

በሰመራና ሎጊያ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ህወሓትን በመቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራና አፋር ክልሎች እያደረሰ ያለውን ጥፋት በመቃወም በአፋር ክልል ሰመራና ሎጊያ ከተሞች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
 
በሰላማዊ ሰልፉ አሸባሪው ቡድን የትግራይ ህዝብ አይወክልም፣ የሽብር ቡድኑን አጥፊ ተግባራት እንቃወማለን፣ ከተፈናቀሉ ዜጎች ጎን እንቆማለን የሚሉ መፎክሮች በመሰማት ላይ ናቸው።
 
በአፈወርቅ እያዩና ጸጋዬ ወንድወሰን
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.