Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን እዝ በህወሓት ቡድን ከጀርባው የተወጋበት አንደኛ አመት እየታሰበ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የክህደት ጥቃትና አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ያካሄደበት አንደኛ ዓመት በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየታሰበ ነው።
በመርሃ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ እና ሌሎችም ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
መርሃ ግብሩ ‹‹አልረሳውም እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ›› በሚል መሪ ቃል÷ በማርች ባንድ ትርኢት ታጅቦ፤ በአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት እና በጧፍ ማብራት ስነ ስርዓት ነው እየተከበረ ያለው፡፡
በአፈወርቅ አለሙ እና ለይኩን አለም
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.